WELCOME TO ANRS DISASTER RISK MANAGEMENT COMMISSION
የኮሚሽነሩ መልዕክት

ዲ/ን ተስፋዉ ባታብል
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር
“ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ”
በክልሉ ውስጥ የሚከሰቱ የምግብ ዋስትና እጦት ችግሮችንና መሠረታዊ መንስኤዎችን በማጥናት፣ ህብረተሰቡን በልዩ ልዩ የልማት ኘሮጀክቶችና ኘሮግራሞች በማሳተፍና የተለያዩ የልማት አጋሮችን በማስተባበር አደጋን መከላከል፣ የምግብ ዋስትናን በዘላቂነት ማረጋገጥና ድህነትን መቀነስ፡፡
የአማራ ክልል ህዝብ አደጋን የመከላከልና የመቋቋም አቅሙ ጎልብቶ፣ የምግብ ዋስትናው ተረጋግጦ የዳበረ ልማት ተጠቃሚ ሆኖ ማየት፡፡
ተልዕኮዎቻችንን እና ራዕያችንን ለማሳካት በቁርጠኝነት እንሰራለን፤ • የአደጋ ተጋላጭነትን በመቀነስ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ተግተን እንሰራለን፤ • ለአደጋ ተጋላጮች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በታማኝነት እንሰራለን፤ • ቀጣይ ዕድገትን ለማረጋገጥ የማያቋርጥ ለውጥን ባህላችን እናደርጋለን፤ • የውጤታችን መለኪያ የተገልጋዮች እርካታ ይሆናል፤ • የስራ ፍቅር፣ ከበሬታና መልካም ስነ-ምግባርን እናጐለብታለን፤ • ሴቶች፣ወጣቶችና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች ቅድሚያ ሰጥተን እንሰራለን፤ • ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለበት አሰራርን እንከተላለን፤ • የህዝብ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን፡፡
ዜናዎች
በአማራ ክልል ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል በ5 ሺህ 404 ሔክታር ላይ
ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል በ2017/18 የመኸር ወቅት በ5 ሺህ 404 ሔክታር...
ተጨማሪ ማብራሪያ“አካታች ማህበረሰብ የመፍጠር አንዱ እና ዋነኛው መገለጫ አካል ጉዳተኞች በሁለተናዊ
የ2018 ዓ/ም የአካል ጉዳተኞች ቀን “አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማህበረሰብ መገንባት...
ተጨማሪ ማብራሪያሀገርን በክብር ያቆዩ አረጋዊያንን መንከባከብና ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ የዚህ ትውልድ ኃላፊነት
በዓለማቀፍ ደረጃ ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ “ለአረጋዊያን ደህንነት እና...
ተጨማሪ ማብራሪያ